አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከሀገረ ህንድ ያስተላለፈው መልዕክት
“ለሁላችሁም መልካም የጤና ምኞት አመሰግናለሁ የሰው ሁሉ ክብር አይጉደልባችሁ ። ወሬውን አንዳንዶች አጋነውታል እንደውም አንዱ ትራንፕን የጨረፈው ጥይት ነጺንም ጨርፎታል አሉ አለኝ እንዲህ የሚመኝ አይጥፋ ። ሌላው ደሞ ልጅ ሆኜ ዑራኤል መቃብር ሲቆፍር የማውቀው ደውሎ ላንተ ግንባር ቦታ አለኝ ብሎ ዘመደ ብዙ መሆኔን አሳውቆኛል ። በጣም ደህና ነኝ በቅርብ ቀን እመለሳለሁ ። “
የማይነበብ ፊርማ
ነጻነት ወርቅነህ