አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ አሜሪካ ገባተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገ…

Reading Time: < 1 minute
*
አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ አሜሪካ ገባ

ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገር ውጪ በመሔድ በአሁኑ ሰዓት አሜሪካን እንደገባ ከፊልም ባለሞያው ያሬድ ሹመት ማህበራዊ ትስስር ገፁ ተመልክተናል።

አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ “አሸባሪ መረጃዎችን በማጋራት የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት የሚያውክ ተግባር ፈጽመዋል” በሚል ለወራት ታስሮ እንደነበርና ከሳምንታት በፊት በ50ሺ ብር ዋስ ከእስር እንደተፈታ ይታወሳል።

EventAddis
146190cookie-checkአርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ አሜሪካ ገባተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ ከእስር ከተለቀቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።
ጌች ሐበሻ

ጌች ሐበሻ

ጌትነት ተመስገን (ጌች ሐበሻ) በማኀበራዊ ጉዳዮች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመጻፍ ንቁ ተሳታፊ ነው።

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE