ሼኸ ሙሐመድ አላሙዲን በአዲስ አመት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ።
ላለፉት ሰባት አመታት በሳኡዲ አረቢያ የቆዮት ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ሼኸ ሙሐመድ አላሙዲን በመጪው መስከረም ወር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ
ኢትዮጲካሊንክ የተሰኘው የራዲዮ ኘሮግራም ዘግቧል።
ባለሀብቱን ለመቀበል በቅርቡ የተመረተችው የሮልስ ሮይስ ቅንጡ መኪና በ650 ዶላር ተገዝታ አዲስ አበባ ገብታለች።