ትኩስ እና አዳዲስ የመዝናኛ መረጃ እንሆ፡፡- ከ አዲስ አበባ የቀጠው አቀናባሪ እና የዜማ ግጥም ደራሲ ሮፍና…

Reading Time: < 1 minute
ትኩስ እና አዳዲስ የመዝናኛ መረጃ እንሆ፡፡

– ከ አዲስ አበባ የቀጠው አቀናባሪ እና የዜማ ግጥም ደራሲ ሮፍናን የሙዚቃ ስልጠና በሐዋሳ ቀጠሮውን ይዟል፡፡
” ROPHNAN’S MASTERCLASSሙዚቀኛ ሮፍናን “በሙያዬ የማውቃትን ለማካፈል እንቅፋቶቼን ሌሎች እንዳትመቱ እንድትሻሉም እግዚአብሔር እንደፈቀደላችሁም በሙያችሁም ከእኔ በብዙ ርቀት ተሽላችሁ እንድትሄዱ ሀገርንም በሙያችሁ በልፋታችሁ የተሻለ እንድታገለግሉ እንድታስጠሩም በሚል መነሻ ለ150 ሰዎች በኤሊያና ሆቴል በሚገኘው ሲኒማ ውስጥ ከጥር 27 እስከ 29/ 2016 ዓ.ም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ ” ነፀበራቅ ” ፣ ” ስድስት ” ፣ ” ‘ ዘጠኝ ‘- ሐራምቤ እና ኖር ” የተሰኙ አለበሞችን ከዚህ በፊት ማውጣቱ የሚታወቅ ነው።

– የአምባሠሏን ንግስት ከቅዳሜ ግንቦት 24 /09/2016 ዓ.ም ጀምሮ ገርጂ መብራት ሃይል  ቶቶት  የባህል ምግብ አዳራሽ ::የአንባሰልዋ ንግስት በማሪቱ ለገሰ እና በሌሎች ድንቅ ታዋቂ ድምፃዊያን ልዩ ዜማ እና  በባህላዊ  የሙዚቃ ባንዳችን  ውዝዋዜ  በቦታው ይቀርባሉ ::  ማሪቱ ለገሰ  ወደ አሜሪካ ሳትመለስ  ሳትሄድ የሙዚቃ ስራዎቿን ያድምጧት በቶቶት በተዘጋጀው ድግስ ያደምጧል፡፡

ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ስለ ኮንሰርቱ…ወጣቱ ድምፃዊ ልዑል ሲሳይ ኮንሰርት ለማቅረብ ቀን መቁረጡ ይታወሳል አሁን ደሞ ቦታን እና አብረውት የሚሰሩት ድምፃዊያንን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረት ድምፃዊያን ሚካኤል በላይነህ ፣ ሳሙኤል ብርሀኑ (ሳሚ ዳን)፣ ልዑል ሲሳይ የሙዚቃ ዝግጅታቸውን ያቀርባሉ ቦታው በሚሊኒየም አዳራሽ ይቀርባል፡፡
138290cookie-checkትኩስ እና አዳዲስ የመዝናኛ መረጃ እንሆ፡፡- ከ አዲስ አበባ የቀጠው አቀናባሪ እና የዜማ ግጥም ደራሲ ሮፍና…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE