አትሌት ለተሰንበት ግደይ በዛሬው እለት ጋብቻዋን ፈጸመች።
የአለም ሻምፒዮናዋ ንግስት፣ የበርካታ ሪከርዶች ባለቤት፣ በተለያዩ አለም አቀፍ መድረኮች በማሸነፍ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረገችው ጀግናዋ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በዛሬው ዕለት ከዲያቆን ፍስሃ ኪሮስ ጋር በመቐለ ከተማ በሥርዓተ ተክሊል ቅዱስ ጋብቻቸውን ፈጽመዋል።
መልካም ጋብቻ