“ማማ በሰማይ” ስድስተኛ ዕትም ለንባብ በቃ በህይወት ተፈራ “Tower in the sky” በሚል በእንግሊዝኛ…

Reading Time: < 1 minute
“ማማ በሰማይ” ስድስተኛ ዕትም ለንባብ በቃ

በህይወት ተፈራ “Tower in the sky” በሚል በእንግሊዝኛ ተጽፎ በጌታነህ አንተነህ “ማማ በሰማይ” በሚል የተተረጎመው መጽሐፍ ስድስተኛው እትም ከሰሞኑ ለአንባቢያን ቀርቧል።

“ማማ በሰማይ” መጽሐፍ በ1965 ዓም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርስቲን በ18 አመቷ ተቀላቅላ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጣች ጉብል የሐረሯ ልጅ “ ሕይወት ተፈራ ” እና ስለ ሪቮሉሽነሪው ጌታቸው ማሩ በኢሕአፓ ድርጅት ውስጥ ያላቸውን ፓለቲካዊ ሚና እና የፍቅር ሕይወታቸውን የሚተርክ  መጽሐፍ ነው። ደራሲዋ በተጨማሪም ሐሰሳ እና ምነትዋብ የተሰኙ መፅሀፍትን ለአንባቢያን አድርሳለች።

Biography

136610cookie-check“ማማ በሰማይ” ስድስተኛ ዕትም ለንባብ በቃ በህይወት ተፈራ “Tower in the sky” በሚል በእንግሊዝኛ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE