– አሁናዊ ትኩስ መረጃ- ስብሐቲዝም 66ኛ መድረክ “ፍርሃት እና ተስፋ” በሚል ርዕስ ቡርሃን አዲስን ይዞ በ…

Reading Time: < 1 minute
*
– አሁናዊ ትኩስ መረጃ

– ስብሐቲዝም 66ኛ መድረክ “ፍርሃት እና ተስፋ” በሚል ርዕስ ቡርሃን አዲስን ይዞ በብሔራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መፅሐፍት ኤጀንሲ(ወመዘክር) አዳራሽ ይካሄዳል ፡፡የሚካሄድበት ቀን ዕሁድ ግንቦት 11/2016 ከ ቀኑ 8 ሰዓት ይከናወናል ፡፡

ሚካኤል በላይነህ – አዲስ አልበሙን እንደ ጨረሰ ማዕበራዊ ገፅ በፌስ ቡኩ አጋርቷል በቅርቡ ለ አድማጮች ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል ፡፡

– ናትናኤል ለታ ፡ “ልቤ ቁረጥልኝ” የተሰኘ ሙዚቃ  ግጥም ብሩክ ጃኔ እና ናትኤል ለታ ዜማ ብሩክ ጃኔ ቅንብር ብሩክ ተቀባ ነው ፡፡

-ደቤ ዓለምሰገድ- “አራዳ” ሲል ሙዚቃውን ሰርቷል አርብ ምሽት በናሆም ሪከርድስ በኩል ይለቀቃል ፡፡

– ናትናኤል አቤል-  “አገረሸብኝ” ሙዚቃ በቅርቡ ይዞ ይወጣል ግጥም እና ዜማ ዐግህዝ ቅንብር ታምኖት እስቱዲዮ ሚክስ እና ማስተሪንግ ይትባረክ ክፍሌ በቅርቡ በማራኪ ኢንተርቴመንት በኩል ይደርሳል ተብሏል፡፡

– ክብሮም ብርሀኔ – “ዘይ ብለል” የተሰኘ ሙዚቃ ይዞ ሲመጣ ግጥም እና ዜማ በራሱ በድምፃዊው ቅንብር ጆን ሀይለ ስላስ ሚክስ እና ማስተሪንግ ህትመት ስቱዲዮ ሰርተዋል ፡፡

@biggrs @yenevibe
136070cookie-check– አሁናዊ ትኩስ መረጃ- ስብሐቲዝም 66ኛ መድረክ “ፍርሃት እና ተስፋ” በሚል ርዕስ ቡርሃን አዲስን ይዞ በ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE