ጸሎተ ሐሙስ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ዴር ሱልጣን የኢትዮጵያ ርስት ገዳም በድምቀት ተከበረ
ጸሎተ ሐሙር በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በዴር ሱልጣን የኢትዮጵያ ርስት ገዳም ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል መሪነት እና አበው መነኮሳት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እና ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።