ዛሬ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን ነው!
ስለ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን አንዳንድ ነገሮች!
የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል።
የመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅፅ የተገኘው በቻይናውያን በ3ኛው ክፍለዘመን ነበር።
በ15ኛው ክፍለዘመን አጋማሽ የህትመት ማሽኖችን መፍጠር በመቻሉ የመጻህፍት አብዮት አሁን ወዳንበት ደረጃ ተሸጋገረ።
ሚያዝያ 15 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀንነት የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና ስፔናዊው የታሪክ ጸሐፊ ኢንካ ጋርሲላሶ ዴ ላ ቬጋ የሞቱበት ቀን በመሆኑ እንደመታሰቢያ እንዲሆን ነው።
በእዚህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በተለይ ወላጆች ለልጆቻቸው መጻሕፍትን በስጦታ መልክ በመስጠት ያከብሩታል።
የቀኑም ትልቁ ዓላማ የንባብ በዓል ማዳበረ ነው።
via @eventaddis1
ስለ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን አንዳንድ ነገሮች!
የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል።
የመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅፅ የተገኘው በቻይናውያን በ3ኛው ክፍለዘመን ነበር።
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን
ሚያዝያ 15 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀንነት የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና ስፔናዊው የታሪክ ጸሐፊ ኢንካ ጋርሲላሶ ዴ ላ ቬጋ የሞቱበት ቀን በመሆኑ እንደመታሰቢያ እንዲሆን ነው።
በእዚህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በተለይ ወላጆች ለልጆቻቸው መጻሕፍትን በስጦታ መልክ በመስጠት ያከብሩታል።
የቀኑም ትልቁ ዓላማ የንባብ በዓል ማዳበረ ነው።
via @eventaddis1
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ