ወጣቱ ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ አረፈ !
የድሬው ወጣት ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ ባጋጠመው ህመም ህይወቱ አልፏል።
ወጣት ፈይሰል ኡስማን በድሬዳዋ ከተማ ለገሀሬ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነው ተወልዶ ያደገው።
ለ25 ዓመታት በአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎችን ሲጫወት ነበር።
ፈይሰል ከ5 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ሙዚቃ በመጫወት ተወዳጅነት አትርፏል፡፡
ባለትዳር እና የ2 ልጆች አባት የሆነድ የድሬው ወጣት ሙዚቀኛ ባጋጠመው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በ38
ዓመቱ ዛሬ አርፏል።
ነፍስ ይማር !
Via tikvahethiopia