ወጣቱ ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ አረፈ !የድሬው ወጣት ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ ባጋጠመው ህመም ህይወቱ…

*
ወጣቱ ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ አረፈ !

የድሬው ወጣት ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ ባጋጠመው ህመም ህይወቱ አልፏል።

ወጣት ፈይሰል ኡስማን በድሬዳዋ ከተማ ለገሀሬ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነው ተወልዶ ያደገው።
ለ25 ዓመታት በአፋን ኦሮሞ ሙዚቃዎችን ሲጫወት ነበር።

ፈይሰል ከ5 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ሙዚቃ በመጫወት ተወዳጅነት አትርፏል፡፡

ባለትዳር እና የ2 ልጆች አባት የሆነድ የድሬው ወጣት ሙዚቀኛ ባጋጠመው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በ38
ዓመቱ ዛሬ አርፏል።

ነፍስ ይማር !

Via tikvahethiopia
151470cookie-checkወጣቱ ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ አረፈ !የድሬው ወጣት ሙዚቀኛ ፈይሰል ኡስማን ሙሜ ባጋጠመው ህመም ህይወቱ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE