የድምፃዊ አብዱ ኪያር አልበም “ፓፓፓ” ከ አስገራሚ ርዕሶች ጋር ታጅቦ አልበሙ ተለቋል፡፡

አብዱ ኪያር አምስተኛ አልበሙን ”ፓ ፓ ፓ” የተሰኘው ዛሬ አርብ 22/2016 በራሱ ዩትዮብ ቻናል አብዱ ኪያር ለቆታል፡፡በአምስተኛ አልበሙ ላይ በርካታ የሙዚቃ ባለሞያዎች ተሳትፈዋል በቅንብር ስማገኘሁ ሳሙኤል ፣ ኪሩቤል ተስፋዬ ፣ ካሙዙ ካሳ እና ዳዊት ቦስኮ ተሳትፈዋል፡፡ በሙዚቃ መሳርያ ሮቤል መሖሪ ፣ ሉዋም መሀሪ ፣ ዘሪሁን በለጠ ፣ ታመነ መኮንን ፣ ደግሰው አበበ እና ጉልላት ፡፡ በአጃቢነት ሳሙኤል አድማሱ እና ረድኤት ሙሉጌታ ሚክሲንግ ስማገኘሁ ሳሙኤል እና ኪሩቤል ተስፋዬ በማስተሪንጉ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽኦታ ናቸው ፡፡

በውስጡ አይዞን ፣ እንደምነሽ ፣ ምን ጥያቄ አለሁ ፣ ገለመሌ ፣ ፓ! ፓ! ፓ ፣ ሰውየው ፣ ሌላ እዳ የመሳሰሉት አሉበት፡፡

አቡዲ ኪያር ከዚህ ቀደም መርካቶ ሰፈሬ ፣ ፍቅር በአማርኛ ፣ ምነው ሸዋ ፣ ጥቁር አንበሳ አልበሞችን ለህዝብ ማድረሱ አይዘነጋም፡፡

yenevibe.com ጎብኙን