የድምፃዊ አብዱ ኪያር አልበም “ፓፓፓ” ከ አስገራሚ ርዕሶች ጋር ታጅቦ አልበሙ ተለቋል፡፡https://tele…

Reading Time: < 1 minute
የድምፃዊ አብዱ ኪያር አልበም “ፓፓፓ” ከ አስገራሚ ርዕሶች ጋር ታጅቦ አልበሙ ተለቋል፡፡አብዱ ኪያር አምስተኛ አልበሙን ”ፓ ፓ ፓ” የተሰኘው ዛሬ አርብ 22/2016  በራሱ ዩትዮብ ቻናል አብዱ ኪያር ለቆታል፡፡በአምስተኛ አልበሙ ላይ በርካታ የሙዚቃ ባለሞያዎች ተሳትፈዋል በቅንብር ስማገኘሁ ሳሙኤል ፣ ኪሩቤል ተስፋዬ ፣ ካሙዙ ካሳ እና ዳዊት ቦስኮ ተሳትፈዋል፡፡ በሙዚቃ መሳርያ ሮቤል መሖሪ ፣ ሉዋም መሀሪ ፣ ዘሪሁን በለጠ ፣ ታመነ መኮንን ፣ ደግሰው አበበ እና ጉልላት ፡፡ በአጃቢነት ሳሙኤል አድማሱ እና ረድኤት ሙሉጌታ ሚክሲንግ ስማገኘሁ ሳሙኤል እና ኪሩቤል ተስፋዬ በማስተሪንጉ አበጋዝ ክብረወርቅ ሽኦታ ናቸው ፡፡በውስጡ አይዞን ፣ እንደምነሽ ፣ ምን ጥያቄ አለሁ ፣ ገለመሌ ፣ ፓ! ፓ! ፓ ፣ ሰውየው ፣ ሌላ እዳ የመሳሰሉት አሉበት፡፡አቡዲ ኪያር ከዚህ ቀደም መርካቶ ሰፈሬ ፣ ፍቅር በአማርኛ ፣ ምነው ሸዋ ፣ ጥቁር አንበሳ አልበሞችን ለህዝብ ማድረሱ አይዘነጋም፡፡yenevibe.com  ጎብኙን
142390cookie-checkየድምፃዊ አብዱ ኪያር አልበም “ፓፓፓ” ከ አስገራሚ ርዕሶች ጋር ታጅቦ አልበሙ ተለቋል፡፡https://tele…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE