ጃዕፈር መፃህፍት “የወንድሜ ሚስት” የተሰኘችውን የልዑል ግርማ ኖቬላ በማከፋፈል ላይ ይገኛል፡፡በጭብጥና የአፃፃፍ ስታይሏ ለየት ባለችው በዚህች መፅሃፍ ይደሰቱ! ከደራሲው ቀደምት ሥራዎች መካከል “444” “ፍቅር እና ትግል” “ምን ልሥራ እንዴትስ?” “ዱንቡሎን ወደ ሚሊየን” የተባሉት መፃህፍት ከፍተኛ ተወዳጅነት ማግኘታቸው ይታወቃል፡፡