የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የምክር ቤቱ 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ነው በዛሬው እለት ሚካሄደው።
ለአንድ ቀን የሚቆየው የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በሥፋት እና በጥልቀት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል