ቻይና በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ ከ2.53 ሚሊዮን በላይ መኪኖችን ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበች ሲሆን፤ ይህም ከ2022 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ወደ 70 በመቶ የሚጠጋ ብልጫ ያለው አዲስ ክብረ ወሰን ነው ተብሏል።
የቻይና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በዓለም አቀፍ ገበያ ትልቅ ድርሻ እንዲኖራቸው ሀገሪቱ እየሰራች እንደሆነም ተጠቁሟል።