ቻይና ከ2.53 ሚሊዮን በላይ መኪኖችን ለዓለም አቀፍ ገበያ በማቅረብ አዲስ ክብረ ወሰን ሰብራለች

Reading Time: < 1 minute

ቻይና በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ባለፉት ሰባት ወራት ብቻ ከ2.53 ሚሊዮን በላይ መኪኖችን ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረበች ሲሆን፤ ይህም ከ2022 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ወደ 70 በመቶ የሚጠጋ ብልጫ ያለው አዲስ ክብረ ወሰን ነው ተብሏል።

የቻይና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች በዓለም አቀፍ ገበያ ትልቅ ድርሻ እንዲኖራቸው ሀገሪቱ እየሰራች እንደሆነም ተጠቁሟል።
57830cookie-checkቻይና ከ2.53 ሚሊዮን በላይ መኪኖችን ለዓለም አቀፍ ገበያ በማቅረብ አዲስ ክብረ ወሰን ሰብራለች

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE