የትምህርት ፕሮግራሙን ለመክፈት የካሪክለም ማረጋገጫ የግምገማ አውደ ጥናት ዛሬ መካሄድ ተጀምሯል፡፡ በፕሮግራሙ ማስጀመሪያ መድረክ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጣሰዉ ወልደሀና፤ ዩኒቨርሲቲው ለፕሮግራሙ ለሚያስፈልጉ የተለያዩ የግበዓት አቅርቦቶች ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡