የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲያትር ጥበባት ትምህርት ቤት የመጀመሪያውን የዶክትሬት (PhD) ትምህርት ፕሮግራም ሊከፍት ነው፡፡

Reading Time: < 1 minute

የትምህርት ፕሮግራሙን ለመክፈት የካሪክለም ማረጋገጫ የግምገማ አውደ ጥናት ዛሬ መካሄድ ተጀምሯል፡፡ በፕሮግራሙ ማስጀመሪያ መድረክ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጣሰዉ ወልደሀና፤ ዩኒቨርሲቲው ለፕሮግራሙ ለሚያስፈልጉ የተለያዩ የግበዓት አቅርቦቶች ድጋፍ የሚያደርግ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
54960cookie-checkየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቲያትር ጥበባት ትምህርት ቤት የመጀመሪያውን የዶክትሬት (PhD) ትምህርት ፕሮግራም ሊከፍት ነው፡፡

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE