ድምፃዊ ፡ ሙሉቀን መለሰMuluken Melesse ሙሉቀን መለሰ Wube Abeba ውቤ አበባ
ግጥም እና ዜማ ፡ የሸዋልዑል መንግስቱ
ቅንብር ፡ ጥላዬ ገብሬ
አጃቢ ፡ ዳህላክ ባንድ
ርዕስ ፡ ውብ አበባ
ከ አለም ፀሐይ ወዳጆ በፊት በሸዋ ልዑል መንግስቱ ግጥም ዜማ ሙሉቀን ታውቆ ነበር ሙሉቀን በደንብ እራሱን ያገኘበት እና የዝናን መንገድ የተንደረደረበት ነበር ፡፡ ውብ አበባ ወይ…
መልካም የማድመጥ ጊዜ አልበሙን አዳምጡት ፡፡
https://youtu.be/V-VQu_GrPLk?si=CReDqtm6VK56G7ef
Ethiopian Music
