ተወዳጁ ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት በዚህ ሳምንት የሚለቀቁ የመዝናኛ ዜናዎች እና አዳዲስ ሙዚቃዊ ጉዳዮች በሙሉ ማስታዎሻነቱ ለ ታላቁ ሙዚቀኛ ሙሉቀን መለሰ ይሆናል ፡፡
ሙዚቀኛ ሙሉቀን መለሰ ነፍስ ይማር በድጋሚ ፡፡
@biggrs @yenevibe
ሙዚቀኛ ሙሉቀን መለሰ ነፍስ ይማር በድጋሚ ፡፡
@biggrs @yenevibe
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን