ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ዜናተወዳጁ እና አንጋፋው የቀድሞ ሙዚቀኛ ድምፀ መረዋው ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት …

Reading Time: < 1 minute
ልብ ሰባሪ አሳዛኝ ዜና

ተወዳጁ እና አንጋፋው የቀድሞ ሙዚቀኛ ድምፀ መረዋው ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ፡፡

ይህ ድምፀ ስርቅርቅ ለብዙዎች በሙዚቃ ዓለም ለመቀላቀል ምክንያት የሆነ መተኪያ የሌለ የቀድሞ ድምፃዊ የአሁኑ ዘማሪ ሰው ነበር ፡፡

የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል ለአድናቂዎች ፣ ለቤተሰቡ ፣ ለ ወዳጅ ዘመድ ሁሉ  መፅናናትን ይመኛል ፡፡

@biggrs @yenevibe
96950cookie-checkልብ ሰባሪ አሳዛኝ ዜናተወዳጁ እና አንጋፋው የቀድሞ ሙዚቀኛ ድምፀ መረዋው ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE