ተወዳጅዋ ድምጻዊት ቤቲ ጂ( ብሩክ ታዊት ጌታሁን) ሽልማት ተበርክቶላታል ፡፡
ድምፃዊቷ (ብሩክ ታዊት ጌታነህ ) ቤቲ ጂ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት “የክብር ኮከብ አዛዥነት ማዕረግ” ለበጎ ተግባራት እና በሙዚቃው ዓለም ላበረከተችሁ አስተዋፆኦ ይህ ሽልማት ተረክቢለች ፡፡
ድምፃዊት ብሩክታዊት ጌታነህ ቤቲ ጂጂ ማነው ፍፁም እና ወገግታ በተሰኘ አልበም በይበልጥ ትታወቃለች ሁለተኛ አልበሙ ወገግታ የተሰኘሁን አቀናባሪ ያምሉ ሞላ ፡፡
ሽልማቱን ከኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ሊቀመንበር ከልዑል ኤርሚያስ ሣህለ ሥላሴ እጅ እንደ ተቀበለች ተገልጿል፡፡
@biggrs @yenevibe