አዳዲስ የሚወጡ ሙዚቃዎች ፣ ጥቆማዎች ፣ሳምንታዊ ክስተቶች እጠቁማችሁ
– እስጢፋኖስ ብርሀኑ ፡ ሽውሽው የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ግጥም እና ዜማ በራሱ በድምፃዊ እስጢፋኖስ ብርሀኑ ሲሰራ ቅንብሩን ቅንብሩን በእዝራ ብርሀኑ ተጠናቋል በቅርቡ ናሆም ሪከርድስ ላይ ጠብቁ ፡፡
– ረድኤት ሙሉጌታ- የት ነህ? የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ዜማውን አህመድ ተሾመ ( ዲንቢ) ግጥም አቡዲ ቅንብሩን ሚካኤል ሀይሉ ሚክስ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ሐይለ ማርያም ዳሬክተር ኤልሳቤጥ በለጠ ሰርትዉታል ፡፡
– ፋንታሁን ዝናቡ – ሳቅ ሳቅ የተሰኘ ሙዚቃ ሲሆን ግጥም እና ዜማ በራሱ ፋንታሁን ዝናቡ ሲሰራ ቅንብሩን እዮብ ባልቻ(እዩ ስቱዲዮ) አበጃጅቶታል ፡፡
– ሳምንታዊ ክስተት በሙዚቃው ዓለም …
– በዚህ ሳምንት ተወዳጆችን አርቲስቶችን ያጣንበት ነበር ድምፃዊ እና ተወዛዋዥ እናኑ ደጉ እናኑ በሙዚቃ ጉዞዋ ተወዛዋዥም ድምፃዊም ፉከራ እና ቀረርቶ በቢሄናዊ ትያትር የትያትር ቡድን ድምቀት ሆና አሳልፋለች ባሳለፍነው ሳንምንት መጋቢት 21/2016 ሕይወቷ ማለፉን እና ስርዓተ ቀብሯ የተሰማው ፡፡
– ድምፃዊት ሳባ የኔሁነኝ ገዳሙ በእስራኤል ሀገር ባሳለፍነው ሳምንት በአሳዛኝ ሁኔታ የመኪና አደጋ አጋጥሟት ሕይወቷ ሊያልፍ ችሎሏል፡፡ በሕዝብ ዘንድ እውቅናን ያገኘችበት ሙዚቃ (አለምድም) በተሰኘው ሙዚቃ ሲሆን የዚህን ግጥም እና ዜማ እንዲሁም ቅንብር የአማኑኤል ይልማ ነበር ፡፡
ለሁለቱም የጥበብ ሰዎች የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል መፅናናትን ይመኛል ፡፡
– ሙዚቃዊ ጥቆማ …
-13 የለዛ አዋርድ ሁለተኛው ዙር መረጣ ከተጀመረ ቆየት ብሏል በታጩበት በየዘርፉ አምስት አምስት የጥበብ ከያንያን እጩዎች አሉ በታጩበት ቦታ ከብቻችሁ መምረጥ ትችላላችሁ lezashow.com ፡፡
– ፋና ላምሮት ሚያዚያ 5/2016 አራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ፍፃሜውን ያገኛል ማን ያሸንፍ ይሁን? በአማላክ ቢያድግልኝ ፣ ሐብታሙ ይሄነው ፣ ሄኖክ ብርሀኑ እና ትዕግስት አስማረ ቀርተዋል በሄሊያና ሆቴል ይፋለማሉ ከወዲሁ የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል መልካም እድል ይመኛል ፡፡
– የኔ ቫይብ በዚህ ሳምንት የምንጋብዛችሁ አልበም እንጠቁም፡፡
-በ1975 አመተ ምህረት በኢትዮ ሙዚቃ ቤት የታተመው የፀሐዬ ዮሐንስ ፍንጭንቷ የተሰኘ አልበም ነው ፡፡ ይህ አልበም ሮሀ ባንዶች በሚገርም ሁኔታ አልበሙን አጠናቀው አቀናብረዋል ፍንጭቷ ፣ ያዝያዝ ፣ ገላዬዋ ፣ በፍቅር የተነሳ ፣ ጊዜው ይርዘም እንጂ በውስጥ አስር የሚጠጉ ሙዚቃዎች አሉ ፡፡የግጥም ዜማ ደራሲዎች ንዋይ ደበበ ፣ ማስረሻ ሽፈራው ፣ጋዜጠኛ ልዑል አማረ እና የመሳሰሉት ተሳትፈዋል ፡፡
@yenevibe @biggrs