(የኔ ቫይብ ዘጠኖዎቹን ሙዚቃ ግብዣችን ) ድምፃዊ ፡ ጎሳዬ ተስፋዬግጥም ፡ አብዱ ኪያርዜማ ፡ አብዱ ኪያርቅ…

Reading Time: < 1 minute
(የኔ ቫይብ ዘጠኖዎቹን ሙዚቃ ግብዣችን )

ድምፃዊ ፡ ጎሳዬ ተስፋዬ
ግጥም ፡ አብዱ ኪያር
ዜማ ፡ አብዱ ኪያር
ቅንብር ፡ ኤልያስ መልካ
ርዕስ ፡ እሱ ያለ ቀን
አልበም ፡ ኢቫንጋዲ

ሐሳብ ሲበረታ ሲታይሽ የድሮ
አይክፋሽ ፍቅርዬ አይክበድሽ ኖሮ
ጠንከር እንበል እና በተስፋ እንኑር
ምንም ቢያለያየን የሩቅ ለሩቅ ነገር

ሞት አይምጣ እንጂ ይገናኛል ሰው …

ይህ ሙዚቃ የሙዚቃ አሳታሚ መስፍን የተባለ ሰው ማስታወሻነቱ ለ ሚወዳቸው ሰቷል ፡፡

እናንተስ ማስታወሻነቱ የማን ይሁን ???
@biggrs @yenevibe
85130cookie-check(የኔ ቫይብ ዘጠኖዎቹን ሙዚቃ ግብዣችን ) ድምፃዊ ፡ ጎሳዬ ተስፋዬግጥም ፡ አብዱ ኪያርዜማ ፡ አብዱ ኪያርቅ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE