ኢካሽ የጋዜጠኝነት ስልጠና ማዕከል ከ60 በላይ ሰልጣኞቹን አስመርቋ፡፡
የነገ እጩ ጋዜጠኞች የሆኑት መጋቢት 22/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገር ፍቅር ትያትር በምረቃ ላይ የሚገኙት ሠልጣኞች ላለፉት 6 ወራት በተለያዩ መሠረታዊ የጋዜጠኝነት ስልጠና ላይ እንደቆዩ ተነግሯል።
ይህ ምረቃ በ35ኛዙር የሠለጠኑት ተማሪዎች የነበሩበቸተማሪዎች በቁጥር 60 በላይ የሚደርሱ ሲሆን ከተመራቂዎች መካከል የሴቶች ቁጥር —- እንደሆነ ታውቋል።
ኢካሽ የጋዜጠኝነት ስልጠና ማዕከል ከጌራራ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ጋር በመተባበር የስድስት ወራት የጋዜጠኝነት ስልጠና በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው።
በዚህም ከጊዜ ወደጊዜ ፍላጎቱ እየጨመረ ለመጣው የጋዜጠኝነት ዘርፍ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ የስልጠናው ባለቤትና የማዕከሉ የስልጠና ክፍል ኃላፊ አቶ አብርሃም ፀሐዬ ገልጸዋል።
የጋዜጠኝነት ስልጠናው ኢካሽ የሚል ስያሜ ከመያዙ በፊት ጀምሮ በአጠቃላይ ከ1200 በላይ ሰልጣኞችን ያስመረቀ ሲሆን ከሠልጣኞች መካከል ወደተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ገብተው ሥራ ላይ የሚገኙ እንዳሉበት ተገልጿል።
በትናትናው የምረቃ መርሐግብር ላይ ጋዜጠኞች ፣ አርቲስቶች ጨምሮ የተለያዩ ጋዜጠኞችና የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
በ35ኞች ላይ ከ ቀረቡ ስራዎች ፣ ግጥም ፣ መነባነብ ፣ ዶክመንተሪ ፣ የዜና ዘገባዎች እና የተለያዩ እንግዳዎች በቦታው ተገኝተው ንግግር አድርገዋል ፡፡
@yenevibe @biggrs