ፋና ላምሮት ተወዳጁ ተወዳዳሪ በረከት ደሞዝ መሰናበቱን ተከትሎ በእለቱ ተወዳዳሪ የነበረችሁ ትዕግስት አስማረ…

*
ፋና ላምሮት ተወዳጁ ተወዳዳሪ በረከት ደሞዝ መሰናበቱን ተከትሎ በእለቱ ተወዳዳሪ የነበረችሁ ትዕግስት አስማረ በማህበራዊ ገፅዋ ላይ እንዲህ ብላለች ፡፡👇

ማለፌን እንደ አሁን ጠልቼው አላቅም ቤኪዬ ካንተ ጋር አንድ መድረክ ላይ መወደዳደር በራሱ ትልቅ ድል ነው
እኔ የከፋኝን ያህል ከምንም እንደማትቆጥረው ከባህሪህ አቃለሁ ።
እኔን ከዚ ውድድር ከማስገባትህ በላይ
በየውድድሩ መሀል ላይ እንኳን ተረጋግተሽ ዝፈኚ ታልፊያለሽ እያልክ በውስጥ እየፃፍክ ታበረታኛለህ ከወንድም በላይ ነህ አንተ ከውድድሩ በላይ ነህ አክባሪህ ነኝ ወድምዓለም”

@biggrs @yenevibe
85010cookie-checkፋና ላምሮት ተወዳጁ ተወዳዳሪ በረከት ደሞዝ መሰናበቱን ተከትሎ በእለቱ ተወዳዳሪ የነበረችሁ ትዕግስት አስማረ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE