እንባን ያራጨ የፍፃሜን ያህል የተቆጠረ ውድድር በፋና ላምሮት ቤት …
በ2011 ዓ .ም ነበር በሀምሳ ሺህ ብር ሽልማት ውድድሩን ያስጀመረው አሁን ደሞ ተወዳጁ እና ተናፊቂው ፋና ላምሮት በአስራ ሁለተኛው ዙር አራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ አምስት ተወዳዳሪዎች ይዞ ከኮከብ ባንድ ጋር ውድድሩን አከናውነዋል ውድድሩ በፉክክር የታጀበ አንዱ ከአንዱ መለየት እስኪከብድ ድረስ ፣ በእንባ የታጀ አሰነባበት የሙዚቃ ውድድር የፍፃሜን ያህል ውድ ሆኖ የታየበት ነበር ፡፡
* ምን አዲስ ነገር ታየ …
– ከወትሮ ለየት ያለ ተመልካች በፋና ላምሮት በአዲሱ ስቱዲዮ የታየበት …የክቡር ዶክተር የጋሽ ተስፋዬ አበበ(ፋዘር )ልጆን በተጨማሪም የተወዳዳሪያን ቤተሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው ውድድሩን ታድመዋል ፡፡
– የእለቱ የክብር ዳኛ የግጥም ዜማ ደራሲ ለብዞዎች የሙዚቃ መምህር የሆነው ተወዳጁ እና አንጋፋው ዘላለም መኩርያ ለተወዳዳሪዎች ብርታት እና ነጥብ ሰቷቸዋል ፡፡
– በእለቱ ለቀረበው ውድድር ከዳኞች አስር ሺህ ነጥብ ሙሉ ያገኙት በአምላክ ቢያድግልኝ እና አብታሙ ይሄነው በውድድር ባሳዩት ብቃት ተለግሶላቸዋል ፡፡
– በመድረኩም የብዙዎች ስራ ቀርበዋል ከቀረቡት ውስጥ በጥቂቱ የኤልያስ መልካ ፣ የአበጋዝ ክብረወርቅ ቅንብራቸው ሲቀርብ በግጥም ዜማ አበበ ብርሀኔ ፣ ተመስገን ተካ ፣አበበ መለሰ ፣ አለምፀሐይ ወዳጆ ፣ ይልማ ገብረዓብ ፣ ማስረሻ ሽፈራው ፣ ሞገስ ተካ ስራዎቻቸው በመድረኩ ቀርቧል ፡፡
-የፋና ላምሮት ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ አቤል አዳሙ ለ ተወዳዳሪዎች ምክር እና ብርታት ሲሰጡ “አብሮ የመስራት ጥበብ እና ፋና ምን ጊዜም አብሮ እንደምሆን ገልፀዋል”:: የእለቱ ተሰናባች ለ ተወዳዳሪ ለበረከት ደሞዝ በእጁ የመቶ ሺህ ብር ሽልማት ከ ብርታት እና ከ አብሮነት ጋር ገልፀው ሰተውታል ፡፡
* ዳኞች ከ ስልትም ከስሜትም አስተያየት ሰተዋል ፡፡
የሙዚቃ ምርጫ ፣ ተመስህጦ ፣ ተዝናኖት(ተመልካችን የመያዝ ጥበብ) ፣ ቅኝት ፣ ዜማን መረዳት ፣ የተለየ ከርቭ ፣ አቀላለፅ ፣ ውበት ፣ ስሜትን (የሙዚቃን በሀሪ ተላብሶ ማቅረብ) ፣ ሪትም ፣ ዲክሽን ፣ ኳንታይዝ ፣ ራስን መሆን ፣ መድረክ ውበት ፣ ግጥምን መረዳት ፣ ነፃነትን ፣ ማስመሰል ፣ ከለርን ማወቅ የሙዚቃን ፣ መረጋጋት ፣ ትንፋሽን ቁጥጥር እና አጠቃቀም ፣ የአቅም ማነስ በሙዚቃ አቀራረብ ፣ የዜማ አረጋትን መረዳት ፣ ኮንሲስታንስ( ከፍታን አስጠብቆ ማስቀጠል) ፣ ቶን ፣ ቴንፖ( የሙዚቃ ፍጥነት እና መረጋጋት ያለ ሙዚቃዊ ዜማ ፣ ጉልበት መጠቀም እና ማነስ ፣ ቫይብራቶ የመሳሰሉት በመድረኩ ቀርበዋል ፡፡
* ኮከብ ባንድ ከተወዳዳሪዎች ጋር ሆነው አስር(10) ሙዚቃዎች አቅርበዋል …
ጋሽ ሙሀሙድ አህመድ ፣ ፀጋዬ እሸቱ(ያንቺ ሀገር) ፣ ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ (በሀገራችን) ፣ ተፈራ ነጋሽ ፣ ጥላሁን ገሰሰ (እንደ ፅጌሬዳ) ፣ ጌታቸው አስፋው(ለማን ላዋየው ) ፣ ሙሉቀን መለሰ ፣ ቴዎድሮስ ታደሰ (ዝምታ)፣ ብርቱኳን ዱባለ(ዝምታዬ) በሙዚቃዎች ቀርበዋል ፡፡
* ተጋባዥ ዳኛ እና የእለቱ ዳኞች ለተወዳዳሪዎች የሕይወታችን ስንቅ ለተወዳዳሪዎች ብርታት ሰተዋል…
* የግጥም ዜማ ደራሲ ዘላለም መኩርያ :- ኮፒ አድርገው የሚዘፍኑ ሰዎች እራሳቸውን ይጥላሉ …
– እኛ ግጥም ዜማ ስንሰራ ሞያችን ማን ላይ ማረፍ አለበት ብለን እንጨነቅ ነበር ፡፡
* አቤል ሙሉጌታ :- ብህል ሰው ከሰነፍ ተማሪ ይማራል
-ከሚያየው ከሚሰማው ነገር ተጠብቆ እራስን ሙዚቃን ተረድቶ መዝፈን ያስፈልጋል ፡፡
* ብሩክ አሰፋ :-(ኮንሲስታንሲ0እራስን ሁሌ ካለንበት ከፍታ መቆየት ያስፈልጋል ፡፡
– እንኳን መዝፈን ለማዳመጥ እጅግ በጣም ከባድ ነው ( ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ-አካሌ ) ለተሰኘው ሙዚቃ ፡፡
*ብሌን ዮሴፍ :- ፈታኝ የሆኑ ሙዚቃዎች መጫወት እጅ በራሱ ፈታች ነው ፡፡
– ምን ጊዜም የሙዚቃ ውበት ብልጫ አለሁ
* ወደ ፍፃሜው የተሸጋገሩ እና ያላለፈውን እንጠቁም…
-በአምላክ ቢያድግልኝ:- 65955 አጠቃላይ ነጥብ በማምጣት ፡፡
-ሐብታሙ ይሄነው:-65887 አጠቃላይ ነጥብ በማምጣት ፡፡
-ሄኖክ ብርሀኑ:- 65650 አጠቃላይ ነጥብ በማምጣት ፡፡
-ትዕግስት አሰማረ:-65514 አጠቃላይ ነጥብ በማምጣት ፡፡ ወደ ፍፃሜው አራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፍ ፉክክር ውስጥ ተቀላቅለዋል፡፡
የእለቱ ተሰናባች …👇
በፋና ላምሮት ዞሮ ውስጥ የራስን አሻራያስቀመጠ በአስራ ሶስተኛው የምህራፍ ውድድር በአንደኝነት ያጠናቀቀ እሱ ሲሰናበት ብዞዎች እንባቸውን መቆጣጠር ተስህኖቸው አልቅሰዋል ዳኛ አቤል ሙሉጌታን ጨምሮ በየጊዜው በሙዚቃ እድገት ውስጥ የሚገኝ የግጥም ዜማ አረዳድ በተለየ መልኩ የሚረዳ ዜማን በራስ መንገድ መቀየር የሚችል ለስለስ ባሉ እና ልብን ያዝ የሚያደርጉ ሙዚቃዎች ሲጫወት ቀልብ ይገዛል ፡፡
— ዳኞች እንዲህ ይሉታል ” የሚከብድ ሙዚቃን እንዴት አቅሎ እንደምትጫወት ዜማ አረዳዱን የኢትዮጲያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ትልቅ ተስፋ ያለህ የአዘፋፈን ስታይል(አቀራረብ) ፍፁም ከሌሎች ተወዳዳሪዎች የተለየ ነው ሲሉ አስተያየት ይሰጡት ነበር ፡፡
– በረከት ደሞዝ” ዳኞችን በተለይ አቤል ሙሉጌታን እጅግ አመሰግናለሁ’‘
የእለቱ ተሰናባች በረከት ደሞዝ ሆኖዋል በመድረኩም የፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ምክትል ስራ አስፈፃሜ አቶ አቤል አዳሙ እጅ ከ መቶ ሺህ ብር(100,00) ሽልማት ተቀብሎ ፋናም አብሮነቱን ገልፆ ሸኝቶታል ፡፡
ዘጋቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
ፋና ላምሮት
ለፍፃሜው እንገናኝ ቸር ያቆየን ፣ ቸር እንሰንብት ፡፡
@yenevibe @biggrs
በ2011 ዓ .ም ነበር በሀምሳ ሺህ ብር ሽልማት ውድድሩን ያስጀመረው አሁን ደሞ ተወዳጁ እና ተናፊቂው ፋና ላምሮት በአስራ ሁለተኛው ዙር አራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ አምስት ተወዳዳሪዎች ይዞ ከኮከብ ባንድ ጋር ውድድሩን አከናውነዋል ውድድሩ በፉክክር የታጀበ አንዱ ከአንዱ መለየት እስኪከብድ ድረስ ፣ በእንባ የታጀ አሰነባበት የሙዚቃ ውድድር የፍፃሜን ያህል ውድ ሆኖ የታየበት ነበር ፡፡
* ምን አዲስ ነገር ታየ …
– ከወትሮ ለየት ያለ ተመልካች በፋና ላምሮት በአዲሱ ስቱዲዮ የታየበት …የክቡር ዶክተር የጋሽ ተስፋዬ አበበ(ፋዘር )ልጆን በተጨማሪም የተወዳዳሪያን ቤተሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተው ውድድሩን ታድመዋል ፡፡
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
– በእለቱ ለቀረበው ውድድር ከዳኞች አስር ሺህ ነጥብ ሙሉ ያገኙት በአምላክ ቢያድግልኝ እና አብታሙ ይሄነው በውድድር ባሳዩት ብቃት ተለግሶላቸዋል ፡፡
– በመድረኩም የብዙዎች ስራ ቀርበዋል ከቀረቡት ውስጥ በጥቂቱ የኤልያስ መልካ ፣ የአበጋዝ ክብረወርቅ ቅንብራቸው ሲቀርብ በግጥም ዜማ አበበ ብርሀኔ ፣ ተመስገን ተካ ፣አበበ መለሰ ፣ አለምፀሐይ ወዳጆ ፣ ይልማ ገብረዓብ ፣ ማስረሻ ሽፈራው ፣ ሞገስ ተካ ስራዎቻቸው በመድረኩ ቀርቧል ፡፡
-የፋና ላምሮት ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ አቤል አዳሙ ለ ተወዳዳሪዎች ምክር እና ብርታት ሲሰጡ “አብሮ የመስራት ጥበብ እና ፋና ምን ጊዜም አብሮ እንደምሆን ገልፀዋል”:: የእለቱ ተሰናባች ለ ተወዳዳሪ ለበረከት ደሞዝ በእጁ የመቶ ሺህ ብር ሽልማት ከ ብርታት እና ከ አብሮነት ጋር ገልፀው ሰተውታል ፡፡
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን