ተወዳጅዋ እና አንጋፋዋ አርቲስት እናኑ ደጉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች ፡፡
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በባህል ቡድን ውስጥ ለረጅም ዓመታት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሀገሯን በከፍተኛ ቅንነትና ንቃት ስታገለልግል የቆየችው በተለይም እና በይበልጥ በፉከራ ፣ ሽለላ እና ቀረርቶ ሥራዎችዋ በህዝብ የምትታወቀው አንጋፋዋ እና ተወዳጅዋ አርቲስት እናኑ ደጉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡
የአንጋፋዋ አርቲስት እናኑ ደጉ የቀብር ሥነስርአት ዛሬ መጋቢት
21 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 8 ፡00 በሰሚት ጎርጊስ ቤተክርስቲያን ይፈጸማል፡፡
የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ክፍል መፅናናትን ለወዳጅ ዘመድ ለ አድናቂዎች እና ለቤተሰቦችዋ መፅናናትን ይመኛል ፡፡
@yenevibe @biggrs

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
@yenevibe @biggrs
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን