ወደ ፍፃሜው ለመቀላቀል የሚደረግ ፍጥጫ …
ፋና ላምሮት አራተኛው የአሸናፋዎች አሸናፊ በአስራ ሁለተኛው ሳምንት አምስት ተወዳዳሪዎች ይዞ ወደ ፍፃሜው ለማቀላቀል ከ ኮከብ ባንድ ጋር ውድድራቸውን ያቀርባሉ ፡፡
ማን ወደ ፍፃሜው ይገባ ይሁን በአምላክ ቢያድግልኝ ፣ ትዕግስት አስማረ ፣ ሄኖክ ብርሀኑ ፣ በረከት ደሞዝ እና ሐብታሙ ይሄ ነው በመድረኩ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ፡፡
ነገ ቅዳሜ ከስድስት ሰዓት ጀምሮ በፋና ቲቪ እና በሌሎች ሶሻል ሚዲያ አማራጮች መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
የእለቱ ዳኞች አቤል ሙሉጌታ ፣ ብሩክ አሰፋ እና ብሌን ዮሴፍ ከ ተጋባዥ እንግዳዎች ጋር ይጠብቋቸዋል ፡፡
@yenevibe @biggrs
ፋና ላምሮት አራተኛው የአሸናፋዎች አሸናፊ በአስራ ሁለተኛው ሳምንት አምስት ተወዳዳሪዎች ይዞ ወደ ፍፃሜው ለማቀላቀል ከ ኮከብ ባንድ ጋር ውድድራቸውን ያቀርባሉ ፡፡
ማን ወደ ፍፃሜው ይገባ ይሁን በአምላክ ቢያድግልኝ ፣ ትዕግስት አስማረ ፣ ሄኖክ ብርሀኑ ፣ በረከት ደሞዝ እና ሐብታሙ ይሄ ነው በመድረኩ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ፡፡
ነገ ቅዳሜ ከስድስት ሰዓት ጀምሮ በፋና ቲቪ እና በሌሎች ሶሻል ሚዲያ አማራጮች መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
@yenevibe @biggrs
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን