ማርዳ ሪከርድስ ሙዚቃ እና ድምፅ ስልጠና…
አስራ ስምንት ተማሪዎችን ለ አራት ወር ሙሉ ያሰለጠናቸውን የነበሩትን በዛሬው እለት ሐሙስ 19/2016 አመተ ምህረት መገናኛ በሚገኘሁ ስቱዲዮ አስመርቋል ፡፡
ማርዳ ሪከርድስ ለዘጠኛ ጊዜ ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን በኢትዮጲያ ለመጀመርያ ጊዜ የድምፅ ቁጥጥር ( sond system) እያስተማረ ይገኛል ፡፡
በእለቱም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በቦታው የተገኙ ሲሆን ለተማሪዎች የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰቷቸዋል ፡፡
ትምህርቱም የሚቀጥል ሲሆን በርካቶችን በዚህ ሞያ እያሰለጠነ እና ለማሰልጠን እየሰራ መሆኑንም ገልፀዋል ፡፡
@biggrs @yenevibe