የሰንበት ወግ ፋና ላምሮት ቤት
የዘመን ውርርስ በሙዚቃው ዓለም የታየበት ቀልብ አሳች አቀራረብ ፡፡
ፋና ላምሮት በተለያዩ ስሜት ያዥ አስራ አንደኛ ሳምንት አራተኛው የረሸናፊዎች አሸናፊ ስድስት ተወዳዳሪዎች ይዞ ከዛይን ባንድ ጋር ውድድራቸውን አከናውነዋል ፡፡
*ምን አዲስ ነገር ታየ…
– የእለቱ ተጋባዥ ዳኛ ድምፃዊ የዜማ ግጥም ደራሲ ፕሮዲውሰር ሀይለ ሚካኤል ጌትነት (ሀይሌ ሩት) ለተወዳዳሪዎች ትልቁን የሙዚቃን መንገድ እንዲከተሉ እና ብርታት እንዲሆናቸው አስተያየት እና ነጥብ ሰቷቸኃል ፡፡
– ለየብቻ ሆነው ተወዳዳሪዎች እስከ ዛሬ ሲያቀርቡ የነበሩት አሁን በጥንድ በጥንድ ሆነ ሙዚቃዎቻቸውን አቅረበዋል፡፡
– በረከት ደሞዝ ፣ ሐብታሙ ይሄ ነው ፣ በአምላክ ቢያድግልኝ ፣ ሄኖክ ብርሀኑ ከ ግማሽ በላይ ተወዳዳሪዎች አስር ሺህ ሙሉ ነጥብ አጊኝተዋል ፡፡
– በፋና ላምሮት ለመጀመርያ ጊዜ ያለ ባንድ በአንድ የሙዚቃ መሳርያ( በክራር) ታጅቦ እጅግ ማራኪ አቀራብ ጋር በጥንድ ሆነ አቅርበዋል አብታሙ ይሄነው እና በአዓምላክ ቢያድግልኝ ያቀረቡት የንዋይ ደበበ እና የፀሐዬ ዮሐንስ( ዶሮ ውሀ ጠምቶ) ወደ ዋላ ተጉዘው አቅርበዋል በዚህም ሙሉ ነጥብ ተሰቷቿዋል ፡፡
-በውድድሩም የፀጋዬ ደቦጭ ፣ አበበ ብርሀኔ ፣ አለም ፀሐይ ወዳጆ ፣ አበጋዝ ክብረወርቅ የነዚህን እና የአጋፋዎችን የሙዚቃ ስራ በመድረኩ ቀርቧል ፡፡
– በቦታው የነበሩ የተለያዩ ተመልካቾች ጥሪ የተደረገላቸው እና የክብር ዶክተር ጋሽ ተስፋዬ አበበ ( ፋዘር) የሚሰለጥኑ ልጆችም ውድድሩን ተመልክተዋል ፡፡
* ተወዳዳሪዎች ከ ዛየን ባንድ ጋር ሆነው ዘጠኝ (9) ሙዚቃዎች አብረው ተጫውተዋል ፡፡
ፍቅርአዲስ ነቃ ጥበቡ(ምስክር) ፣ አሰፉ ደባልቄ(ጠንቀቅ) ፣ ቴዎድሮስ ታደሰ(በጉዴ ወጣና) ፣ አለማየሁ እሸቴ(እናትም ለምን ትሙት) ፣ ሙሉቀን መሰለ(ይሉኝታ አታቅ እሷ) ፣ የፀሐዬ ዮሐንስ እና የንዋይን ደበበ( ዶሮ ውሀ ጠምቶት) ፣ ነፃነት መለሰ እና ተፈራ ነጋሽ( አልገባም ገዳም) ፣ ኬኔዲ መንገሻ እና ብርቱካን ዱባለ(ልቤን ስታሮጪው) እኚህ በመድረኩ ቀርበዋል ፡፡
* ዳኞች ለተወዳዳሪዎች ከስልትም ከስሜትም አስተያየት ሰተዋል ፡፡
የሙዚቃ ምርጫ ማጤን ፣ የአዘፈን ቴክኒክ ፣ ቅኝት ፣ የተፈጥሮን ድምፅ መጠቀም ፣ የማይክ አጠቃቀም ፣ ቫይብራቶ ፣ አዲስ ነገርን መግለጥ ፣ የመድረክ ነፃነት ፣ አቅምን ማወቅ ፣ ፍያቶ ፣ የአፍ አከፋፈት ፣ ስሜት መግለጥ ፣ ራስ መሆን ፣ በራል ድምፅ ማዜም ፣ ጉልበት የድምፅ ፣ ከባንድ ጋር ውህደት መፍጠር ፣ ከ አቅም በታች የሆነ አቀራረብ ፣ ቫልዬ አድ አዲስ ነገር ማቅረብ ፣ የምርጫ ስፋት ፣ የድምፅ ሞገስ ፣ (ኪ ) ምጠና እና የመሳሰሉ ቀርበዋል ፡፡
* አራተኛ ዳኛ እና መደበኛ ዳኞች ለሕይወታችን ስንቅ ለተወዳዳሪዎች ብርታት ሰቷል ፡፡
* ድምፃዊ ሀይለሚካኤል ጌትነት :- አሁን ያለውን በጊዜአችሁ ያለውን ሙዚቃዎችን ብትጫወቱ እናለሁ የዚህ ዘመን ትውልድ ፡፡
– ወድድር የመለየት ጉዳይ እንጂ የሕይወት እጣ ፋንታ ወሳኝ አይለም ፡፡
* ብሩክ አሰፋ :- የጥንድ ሙዚቃ ሲዘፈን መግባባት እጅግ በጣም አስፈላጊነው ፡፡
* ብሌን ዮሴፍ :- አብሮነት ውህድ ሚስጥር ጥንካሬአችን ይለካል ፡፡
* አቤል ሙሉጌታ :- ውድን ነገር ውድ አድርጎ ማስጠል ያስፈልጋል ፡፡
* ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉ ተወዳዳሪዎች ያለላፈን ተወዳዳሪ …
– ሐብታሙ ይሄ ነው :-65087 አጠቃላይ በማምጣት፡፡
– ሔኖክ ብርሀኑ :-64989 አጠቃላይ በማምጣት፡፡
– በአምላክ ቢያድግልኝ :- 64982 አጠቃላይ በማምጣት ፡፡
-ትዕግስት አስማረ:- 64557 አጠቃላይ በማምጣት ፡፡
– በረከት ደሞዝ :- 64280 አጠቃላይ በማምጣት፡፡
ወደ ቀጣዩ ዙር ያላለፈችሁ ግን በፋና ላምሮት ቤት ድንቅ አቅራቢዋ ፋናም ወደ አራተኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ እድል የሰጣት የሴትም የወንድም ሙዚቃዎች ጥንቅቅ አድርጋ የምትጫወት ዘመናዊ ፣ ባህላዊ የሙዚቃ ስልት የዚያን ዘመን የዚህ ዘመን ሙዚቃዎች በውብ ድምጿ የምታቀነቅነው ራሄል ተሬሳ ናት ፡፡ ራሄል ተሬሳ የተጫወተችሁ ሙዚቃ የፍቅርአዲስ ነቃ ጥበብ( ምስክር ) እና በጥንድ ከ ሆነው ከ በረከት ደሞዝ ጋር የብርቱካን ዱባለ እና የኬኔዲን ተጫውታለች ፡፡
ራሄል ተሬሳ :-” ውድድሩ ላይ ለሚሰጡኝ የኡትዮጲያን ህዝብ አመለግናለሁ እኔ በዚህ አላበቃልም ጠንክሬ መጣለሁ በሌላ ስራዎች ”
ዘጋቢ ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
ፋና ላምሮት
ቸር ያቆየን ቸር እንሰንብት
ወደ ቀጣዩ ፍፃሜ ማን ይገባ ይሁን????
@biggrs @yenevibe