የቅዳሜ ምስጋና…
ፀሐፊ እና የዘፈን ግጥም እና ዜማ ደራሲ አለማየሁ ደመቀ ስለ ሰጠኸን እና ስለ ምትሰጠን በዘመን ውስጥ እየቀጠሉ በሀሳብ የሚያከንፉ ስራዎች እጅግ ከልብ እናመሰግንሀለን፡፡
የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት እንደ ሁሌው ሁሉ ምስጋናው ያቀርብልሀል እናመሰግናለን ፡፡
@yenevibe