የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች መቀበያ ዓለም ዓቀፍ የባንክ አገልግሎት በተርሚናል ቅርንጫፉ እየሠጠ ይገኛል፡፡
ኢ.ን.ባ አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የአውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች መቀበያ ሥፍራ በከተፈተው ተርሚናል ቅርንጫፍ ከዓለም ዓቀፍ የባንክ አገልግሎት በተጨማሪ ለየት ባለ መልኩ በ24 ሰዓት የባንክ አገልግሎት የውጭ ሀገር ገንዘብ ኖቶችን ወደ ብር የመቀየር ሥራን ያከናውናል፡፡
ባንኩ በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ደግሞ ለአሀጉራዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ተቋማት ዓለም ዓቀፍ የባንክ አገልግሎትን ይሰጣል፡፡ (ምንጭ የባንኩ የቴሌቨዥን ፕሮግራም)

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ