ልዮ የኪነ -ጥበብ ምሽት
ል-ዮ የኪነ -ጥበብ ምሽት “አብሮነት ኢትዮጵያዊነት” የተሰኘ ልዩ የኪነ-ጥበብ ዝግጅት በኢንተርኮኒቲኔታል ሌግዤሪ አዲስ ሆቴል ቅዳሜ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በአብርሃም ግዛው ኢንተርቴመንት አዘጋጅነት ይቀርባል።
‹‹አብሮነት ኢትዮጵያዊነት › ›
የምሁራን ጥናታዊ ፅሁፍና ዲስኩር፣ የግጥም ምሽትና የስታንዳፕ ኮሜዲ ፣ትልቅ የኪነ-ጥበብ እና የማነቃቂያ ዝግጅቶች እንዲሁም ስለ ሰላምና አንድነት ዙሪያ ላይ ታዋቂ ፖለቲከኞች ንግግር ያቀርባሉ፡፡ በእለቱ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ፣ አባሣደር ዲና ሙፍቲ፣ዲያቆን መምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል ደራሲ ገጣሚ ፀሀፊ ተውኔትና ባለ ቅኔ አያልነህ ሙላቱ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ ፣ኡስታዝ አቡበከር አህመድ፣ዶ/ር ዮናስ ዘዉዴ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ፣ ጋዜጠኛና ደራሲ ጥበቡ በለጠ አርቲስት ተስፋዬ ሲማ በእለቱ ግጥም ወግ መነባንብ ዳስኩር በሻሎም የባህል ባንድ ታጅበዉ ያቀርባሉ።
ተጋባዥ ሰርፕራይዝ እንግዶች በእለቱ በመገኘት መልክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ፡፡ በዚህ ልዮ መሰናዶ በሚካሄው ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ታዋቂ ግለሰቦች ፣አርቲስቶች፣ጋዜጠኞች..የስነ-ጽሁፍ አፍቃሪዎችና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የሚገኙበት ልዩ ዝግጅት ቅዳሜ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ/ም ካሣንቺስ በሚገዉ ኢንተርኮኒቲኔታል ሌግዥር አዲስ ሆቴል ከቀኑ 9፡00 ሰአት ጀምሮ ይካሄዳል።
አዘጋጅ አብርሐም ግዛዉ ኢንተርቴመንት
መግቢያ 500 ብር
የመግቢያ ትኬቱን
~ለገሃር በጃፋር ቤተ መፅሀፍት
~ብሔራዊ አይናለም ቤተ መፅሀፍት
~በካዛንቺዝ ኢንተር ኮንትኔንታል ሌግዠሪ አዲስ ሆቴል ያገኙታል።
@biggrs