ልጓም ያልተበጀለት ለ ሮያሊቲ ክፍያ ጉዳይ መቋጫው እስከ ምን ይሁን ?
በአፍሪካ የመጀመርያ የሆነው እና ሀገር በቀሉ በሀገር ውስጥ ባለሞያዎች የተበጀው የሮያሊቲ ክፍያ ሳምንታዊ አነጋጋሪ ጉዳዮች ከሆኑት መካከል አራት አመት ሙሉ ያለምንም እረፍት በድካም የተለፋበት የሮያሊት ( የሙዚቃ ክፍያ ጉዳይ ) ባሳለፍነው ሰኞ መጋቢት 9/2016 ዓ.ም ከቀኑ 3:00 – 7: 00 ካሳንቺስ በሚገኘው የኢትዮጵያ አዕምሮ ጥበቃ ባለስልጣን መስርያ ቤት የስብሰባ አራዳሽ ታላላቅ ሙዚቀኞች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚመለከታቸው ሰዎች በአዳራሹ ተገኝተው ስለ ሮያሊት የክፍያ አሰባሰብ የክፍፍል ሁኔታ ፣ የመብት ጥሰት በማስከበር ፣ የአዲስ መልክ ስለ ተደራጀው የህግ ድጋፍ እና አበይተ ነጥብ በመድረኩ አንስተዋል ተወያይተዋል ፡፡
የሮያሊት ክፍያ በተመለከተ ወደ ስምምነት ተደርሶ የመጨረሻ መቋጫ ከሁለት ወር በኃላ ለ አራት አመት የተለፋበት የሙዚቃ ክፍያ ይጀምራል ቢባልም የአዕምሮ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን በኩል ይንን መረጃ ውድቅ አርጓል ፡፡
ውድቅ ያደረገበት ምክንያት የኢትዮጲያ የሙዚቃ እና የቅጂ መብቶች የጋራ አስተዳደር የኢትዮጲያ ቅጂ ተዛማች መብቶች ማህበር የጋራ የሆነ የሮያሊቲ የሙዚቃ ክፍያ አስመልክተው ሙሉ አካሄዱን ለ ባለስልጣኑ ቀርቦ ሳይፀድቅ ምንም አይነት የሮያሊቲ ክፍያ የለም ምክንያቱም ሁለቱ ማህበራት አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ስር ናቸው ሲል ገልጿል ፡፡
ሮያሊቲ ክፍያ ጉዳይ ስልሳ አንድ አመት በላይ በክርክር እንደ ቆየ የሚታወስ ሲሆን እና አሁን ደሞ በአራት አመት ውስጥ በታላቁ ኤልያስ መልካ በኩል ተቀስቅሷል በቀጣይ የሚከሰቱ ክስተታዊ ጉዳይ የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት እየተከታተለ ያደርሳችኃል ፡፡
@biggrs @yenevibe