ለሙዚቃ ይከፈላል የተባለው ውድቅ ተደረገየአዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የኢትዮጵያ የሙዚቃና የቅጂ መብቶች የጋራ አስተዳደር እና …

Reading Time: < 1 minute
*
ለሙዚቃ ይከፈላል የተባለው ውድቅ ተደረገ

የአዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የኢትዮጵያ የሙዚቃና የቅጂ መብቶች የጋራ አስተዳደር እና የሙዚቃ ዘርፍ ማህበር በአዲስ አበባ የሚገኙ መገናኛ ብዙኃን ለሚያጫውቷቸው ሙዚቃዎች ከሁለት ወር በኋላ ክፍያ እንደሚሰበስቡ የሰጡትን መግለጫ ውድቅ አድርጓል።

የኢትዮጵያ የሙዚቃና የቅጂ መብቶች የጋራ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ቅጅና ተዛማጅ መብቶች ማህበር የጋራ የሆነ የሮያሊቲ ቀመር አዘጋጅተው ለባለስልጣኑ ቀርቦ ሳይፀድቅ የሚከፈል ክፍያ አለመኖሩን የባለስልጣኑ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወሰን ሙሉ ነግረውኛል ሲል አራዳ ኤፍኤም 95.1 አስደምጧል።

@yenevibe
82690cookie-checkለሙዚቃ ይከፈላል የተባለው ውድቅ ተደረገየአዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የኢትዮጵያ የሙዚቃና የቅጂ መብቶች የጋራ አስተዳደር እና …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
Surafel

Surafel

Share a little biographical information to fill out your profile. This may be shown publicly. Share a little biographical information to fill out your profile. This may be shown publicly. Share a little biographical information to fill out your profile. This may be shown publicly.

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE