ደሞ አዲስ በዋልታ በቀጥታ ስርጭት …ደሞ አዲስ የድምፃዊያን በየባለ ተስዖጦች ውድድር መጋቢት 15/2016 ከሰጠኝ ሰዓት ጀምሮ …

*
ደሞ አዲስ በዋልታ በቀጥታ ስርጭት

ደሞ አዲስ የድምፃዊያን በየባለ ተስዖጦች ውድድር መጋቢት 15/2016 ከሰጠኝ ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ አስራ ሁሉት ተወዳዳሪዎችን ይዞ ከ አድዋ ባንድ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ፡፡

ደሞ አዲስ ውድድሩን የጀመረው ወደ ሀያ አራት ተወዳዳሪዎች በውስጡ ነበሩ ፡፡ ሶስት ዙሮችን አቅፎ እስካሁን ዘጠኝ የውድድር መድረክ አቅርቧል፡፡

በመጨረሻም ወደ አስራ ሁሉት የሚደርሱ ተወዳዳሪዎችን በመጪው እሁድ ከ ሰጠኝ ሰዓት ጀምሮ በዋልታ ቲቪ በቀጥታ ይተላለፋል በዚህም ተወዳዳሪዎች በተሰጣቸው ኮድ ተመልካቾች መምረጥ ትችላላችሁ ተብላችኃል ፡፡

ዳኞች ሙዚቀኛ የሺ ደምበላሽ ፣ ድምፃዊ እና ዳንሰኛ ያሬድ ነጉ ፣ ሙዚቀኛ ትዕግስት ሐይሉ ( እግቱ ) በቦታቸው ተሰይመው ይጠብቃችኃል ፡፡

@biggrs @yenevibe
82650cookie-checkደሞ አዲስ በዋልታ በቀጥታ ስርጭት …ደሞ አዲስ የድምፃዊያን በየባለ ተስዖጦች ውድድር መጋቢት 15/2016 ከሰጠኝ ሰዓት ጀምሮ …

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
ልጅ ተሙኤል

ልጅ ተሙኤል

ጋዜጠኛ እና የሙዚቃ ባለሞያ ተመስገን ኡካሬ እባላለሁ ኢካሽ የጋዜጠኝነት ማሰልጠኛ ማዕከል ተምሬ ተመርቄአለሁ ፡፡ እናም አሁን በአራዳ fm 95.1ላይ የኔቫይብ አባል የሙዚቃ አዘጋጅ ነኝ የኔ ጊዜ የሚል ፕሮግማም ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ ዜማ ግጥም ፅፋለሁ የሙዚቃ መሳርያም እጫወታለሁ አሁን ላይ ሲደርታ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነኝ ፡፡

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE