ሀገርፍቅር ቴአትር ቤት አይፈረስም ተባለ!
ሰሞኑን በብዙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውን ዘንድ መነጋገሪያ የነበረው በ1927 ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ከላይ ለመኖሪያ ከስር ወረራውን ለተቃወሙ መግረፊያና ማሰቃያ ይጠቀምበት የነበረው ባለ አንድ ወለል ታሪካዊ ቤት (ሀገር ፍቅር ቴአትር) እንደማይፈረስ የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ አብዱልከሪም ጀማል በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።
ስራ አስኪያጁ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው” ሰሞኑን በብዙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውን መነጋገሪያ የነበረው:: በ1927 ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ከላይ ለመኖሪያ ከስር ወረራውን ለተቃወሙ መግረፊያና ማሰቃያ ይጠቀምበት የነበረው ባለ አንድ ወለል ታሪካዊ ቤት (ሀገር ፍቅር ቴአትር) ከብዙ ንግግርና ውይይት በኃላ እንደማይፈርስ ቃል ተገብቷል” ብለዋል ።
አያይዘውም “በዚህ ሂደት ሃሳባችንን ተረድተው ውሳኔ ለሰጡ አመራሮች እንዲሁም የኔ ታሪክ ነው ብላችሁ በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ድምፅ የሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን:: ይህ ታሪካዊ ቤት ባለበት ሁኔታ አካባቢውን በሚመጥን ደረጃ ይታደሳል።” በማለት ምስጋናቸውን አቅረበዋል።