የክብር ዶክተር ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ከአድናቂዎቹ ጋር የሚገናኙበት መድረክ ምሽት ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል ።
በጃዝ ሙዚቃው ዘርፍ የጃዝ አባት በመባል የሚታወቀው ና በሙያው ከ53 አመታት በላይ የበሞያው ያገለገለው የክብር ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም እንዲሁም የእራት ግብዣ የፎቶ ፕሮግራም በዝግጅቱ ይቀርባል ፡፡ መጋቢት 14 /2016 ዓ/ም በግዮን ሆቴል ይገናኛሉ ተብሏል ፡፡
በዝግጅቱም ታዊቂ ሰዎች የክቡር ዶክተር ጋሽ ሙላቱ አድናቂዎች ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ ተብሏል ፡፡
አዘጋጁ ታዋቂ ኢቨንት እንዲህ አይነት ተግባርም በሌሎች ታዋቂ ሰዎች ላይም እንደሚቀጥልም አስታውቋል ፡፡
@biggrs @yenevibe

- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ
- See also: የግራንድ አፍሪካ ረን