የክብር ዶክተር ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ከአድናቂዎቹ ጋር የሚገናኙበት መድረክ ምሽት ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል ። በጃዝ ሙዚቃው ዘርፍ…

Reading Time: < 1 minute
የክብር ዶክተር ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ከአድናቂዎቹ ጋር የሚገናኙበት መድረክ ምሽት ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል ።

በጃዝ ሙዚቃው ዘርፍ የጃዝ አባት በመባል የሚታወቀው ና በሙያው ከ53 አመታት በላይ የበሞያው ያገለገለው የክብር ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ የክብር እና የምስጋና ፕሮግራም እንዲሁም የእራት ግብዣ የፎቶ ፕሮግራም በዝግጅቱ ይቀርባል ፡፡ መጋቢት 14 /2016 ዓ/ም በግዮን ሆቴል ይገናኛሉ ተብሏል ፡፡

በዝግጅቱም ታዊቂ ሰዎች የክቡር ዶክተር ጋሽ ሙላቱ አድናቂዎች ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ ተብሏል ፡፡

አዘጋጁ ታዋቂ ኢቨንት እንዲህ አይነት ተግባርም በሌሎች ታዋቂ ሰዎች ላይም እንደሚቀጥልም አስታውቋል ፡፡
82000cookie-checkየክብር ዶክተር ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ከአድናቂዎቹ ጋር የሚገናኙበት መድረክ ምሽት ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል ። በጃዝ ሙዚቃው ዘርፍ…

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print
Surafel

Surafel

Share a little biographical information to fill out your profile. This may be shown publicly. Share a little biographical information to fill out your profile. This may be shown publicly. Share a little biographical information to fill out your profile. This may be shown publicly.

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE