የ1.5 ቢሊዮን ዶላር ሎተሪ አሸናፊው

Reading Time: < 1 minute
ነዋሪነታቸው በዩናይትድ ስቴትስ ፍሎሪዳ ግዛት የኾነ አንድ የሎተሪ ተጫዋች ግለሰብ፣ 1.58 ቢሊዮን ዶላር አሸንፈዋል።

ባለዕድሉ ግለሰብ፣ ከፍተኛውን የገንዘብ ሽልማት ያገኙት፣ ሜጋ ሚሊዮን ሎተሪ ተጫውተው ሲኾን፣ ባለ10 አኀዙ ሽልማት፣ ከቀደምቶቹ ከፍተኛው እንደኾነ፣ የሎተሪ አወዳዳሪው አስታውቋል።

የሜጋ ሚሊዮን የገንዘብ ሽልማት አሸናፊው፣ የሽልማት መጠኑ ከተረጋገጠ፣ በአሜሪካ የሎተሪ ታሪክ፣ ሦስተኛው ትልቁ ሽልማት እንደሚኾን ዘግቧል።
57500cookie-checkየ1.5 ቢሊዮን ዶላር ሎተሪ አሸናፊው

Share to...

Facebook
Telegram
WhatsApp
Twitter
Email
Print

Any Thought?

Be part of the Community! Comment, connect, spread some joy and let the fun begin!

YOU MAY ALSO LIKE