ከአውሮፓውያን ማእቀብ እየተላቀቀች ያለችው ሩሲያ ባለፈው ወር 95 ሺህ 654 አዳዲስ መኪኖችን የሸጠች ሲሆን፣ ይህም በሐምሌ 2022 ከተሸጠው በሦስት እጥፍ ብልጫ እንዳለው አርቲ ዘግቧል፡፡
ምንም እንኳን በዩክሬን ጦርነት ምክንያት የምዕራባውያን ኩባንያዎች ሀገሪቱን በኢኮኖሚ ለማሽመድመድ በሚል አብዛኞቹ ሩሲያን ለቀው ቢወጡም የወዳጇ የቻይናውያን የመኪና ብራንዶች የተፈጠረውን ክፍተት መሙላት ችለዋል ነው የተባለዉ።
571400cookie-checkሩሲያ የመኪና ሽያጩ ደርቶላታል ተባለno