በዘንድሮ ጉማ አዋርድ ላይ በሙዚቃ ዘርፍ እጩ የሆነው አጨብጭቡለት የተሰኘው ፊልም ከፍተኛ ተቀባይነት እና አድናቆት ተችሮታል የሙዚቃ ማጀብያው ለጆሮ ሚመጥን መልኩ ነው የተሰራው ፡፡
የዚህ ማጀብያ ሙዚቃ የሰራው ፋና ላምሮት ሁለተኛውን የአሸናፊዎች አሸናፊ አሸናፊ የሆነው ለጆሮ በሚመጥን መልኩ የተሰሩ የሙዚቃ ስራዎች እንደ ገና ”ደሴ ላይ ነው” የተሰኘውን ተጫወተው በመቀጠል ልቤን አቃተው ሙዚቃ ሰርቷል አህመድ ሁሴን /ማንጁስ/ ትንሹ ብለው የሚጠሩት ማንጁስ አሁን አጨብጭቡለት የተሰኘ የፊልም ማጀብያ ሙዚቃ ሊያደርሰን ነው የዚህ ግጥም ዜማ ደራሲ እሱባለው ይታየው የሺ ያበጃጀው በቅርቡ በምነው ሸዋ በኩል ይደርሳል ፡፡
- See also: የህትመትና ማስታወቂያ ማሰልጠኛ አካዳሚ ተከፈተ