አስታዋሼ …
በቅርቡ ልትሞሸር እየተዘገጃጀች ያለችው አርቲስት ዘቢባ ግርማ የአልበምዋን መዳረሻ ለቅምሻ ይሆን ዘንድ ሙዚቃ ልታቀብለን ነው ፡፡
አስታዋሼ ይሰኛል የሙዚቃው ርዕስ ይንን ሙዚቃ በግጥም ወንደሰን ይሁብ በዳይሬክት በማድረግ ፣ በዜማ አህመድ ተሾመ /ዲንቢ/ ሲሆን በቅንብሩ አዲስ ፍቃዱ ሰርቶታል ማስተሪንጉን ሰለሞን ሀይለማርያም አበጃጅቶታል ፡፡
@biggrs @biggrs