በሰዋሰው በኩል የሚለቀቁ ቪድዮ
በቅርቡ ሶስተኛ አልበሙን ያበረከተው ድምፃዊ ሔኖክ አበበ ይቅርታ የተሰኘ አልበም ማድረሱ አይዘነጋም አሁ ደሞ የቪድዮ ወይም የምስል ቀረፃው የአልበሙ መጠርያ የሆነው ይቅርታን ሊያደርስልን ነው በሰዋሰው የልቲሚዲያ ይጠብቁ
ያምርባታል ፣ ቀና እንበል ፣ ይቅርታ
የሲቲያ ቴኒ አልበም ማንነቴን በቅርቡ አድርሳን ነበር የምስል ቀረፃ ተጠናቆ በቪድዮ ልታደርሰን ነው ማንነቴን የዚህ ግጥም፣ ዜማ ፣ ቅንብር ኤልያስ መልካ ነው በቅርቡ በምስል ይደርሳቹኃል ጠብቁ ፡፡