ለየት ያለ የሙዚቃ አጨዋወት …
ወግዳይት ስሙ የሙዚቃ ስልቱም ለየት ያለ አጨዋወት/ ጥሩ ሙዚቃ/ ለየት እና ጥሩ በሆነ አገላለፅ የሚጫወት ረጋ ባለ መልኩ እንደ ኦርኬስትራ አይነት አዚዚያም በሙዚቃ ዜማን በመዋስ ቆንጆ አርጎ ተጫውቶታል የዚህ ሙዚቃ ዳይሬክት ያደረገው ማራናታ ነው ማራናታ የካስማሰን ሙዚቃ ዳሬክትም በማድረት በሌላም ስራ አብረው መስራታቸው ይታወቃል ፡፡
አሁን ደሞ “አሣላፊ” የሙዚቃ አልበሙን በሚዶ ዮትዮብ ቻናል ዛሬ ይለቀዋል ፡፡
ወግዳይት