አንገትሽን ራስሽን ችሎ ልየው እና
ማግስቱን ይውሰደኝ አስር ሞት ይምጣና…🥲
በርካቶች ድምፃዊያን ወደፊት አምጥቶ ያደመቀ የኢትዮጲያ የጥበብ ጥግ የግጥም ዜማ ደራሲ ያየይራድ አላምረው ከዚህ ዓለም በሕይወት ተለይቷል፡፡
የኔ ቫይብ የመዝናኛ እና የሙዚቃ ዝግጅት ምን ጊዜም ያከብርሀል፡፡😢🙏🥲