ሲጠበቅ የነበረው ፋና ላምሮት የባለተስዕጦ ድምፃዊያን ውድድር በአማረ እና በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡
#ፋና_ላምሮት ታህሳስ 19/2017 ዓ.ም የምዕራፍ አስራ ስምንት የባለተሰጥኦ ድምፃዊያን የፍፃሜ ዉድድር በእዮቤል ፀጋዬ አሸናፊነት ተጠናቀቀ…
1 እዮቤል ፀጋዬ – የአራት መቶ ሺህ ብር አሸናፊ
2 ግሩም ነብዩ-የሶስት መቶ ሺህ ብር አሸናፊ
3 ማዕረግ ሐይሉ-ሁለት መቶ ሺህ ብር አሸናፊ
4 እየሩስ አሌም አስፋ-የመቶሺህ ብር አሸናፊ
ሆነው ጨርሰዋል፡፡