ድምፃዊ ፍቃዱ ከ አልበሙ “ዘንድሮ” አልበም…
ድምፃዊ ፍቃዱ ትህዛዙ ከአልበሙ ውስጥ ከተካተተው ባለውለታዬ የተሰኘ ሙዚቃ በቪድዮ መልክ ሰርቶ ዛሬ በናሆም ሪከርድ በኩል ይለቀቃል በግጥም እና ዜማ ሞገስ ተካ በቅንብር ያሬድ ተፈራ ሪ አሬጅመንት (ድጋሚ ያቀናበረው) ታምሩ አማረ ማስተሪንግ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ድምፅ ቅጂ አቀናባሪ ታምራት ዲሪባ በዛክስፎን ዘሪሁን በለጠ ሊድ ጊታር ሄኖክ ድለቃ፡፡